ATICOM INVESTMENT GROUP

News

ATICOM Investment Group is one of the diversified business entities in Ethiopia; mainly engaged in the areas of General Trading, Manufacturing, Integrated Agro-Processing, & Real-estate development endeavors.

This Our Pure Endemic Avocado Product . Just for demonstration purpose add Please Do not Take It Real Data.

News

ጁሞ ቢግ 5 ኢትዮጵያ (big 5 construct Ethiopia) አውደርዕይ ላይ የሚሳተፍ መሆኑን የድርጅታችን የማርኬቲንግ የስራ ክፍል ኃላፊ የገለጹ፡፡

ከሰኔ 19-21/2017ዓ.ም በሚሊኒየም አደራሽ በሚካሄደው ታላቁ የኮንስትራክሽ ዘርፍ ለአምራቾች፤ ለአከፋፋዮች፤ለአገልግሎት ሰጪዎች፤ለኢንዱስትሪ ባለሙያዎች እንዲገኙ ምርቶቻቸው እንዲያስተዋውቁና የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ላይ የባኞቤት እቃዎችን ለእይታ የሚያቀርቡ መሆኑን ገልፀው ...
Read More →

የድርጅታችን እህት ኩባንያ የሆነው ፒስላንዶ ሪልእስቴት አስመረቀ፡፡

ፒስ ላንዶ ሪል እስቴት ለደንበኞች ቃል በገባው መሰረት 28 ባለሶስት እና ባለ ሁለት መኝታ ቤቶችን ያለምንም ቅድሚያ ክፍያ ቤቶችን እና 22 የሚሆኑ ሱቆችን በጥቅሉ 50 ...
Read More →

ጁሞ በኢትዮጵያ ብቸኛ የባኞ ቤት እቃዎች ማሳያና መሸጫ ሾው ሩም ተከፈተ፡፡

ሾው ሩሙ በውስጡ የተለያዩ የባኞ ቤት እቃዎች የሚገኙ ሲሆን ደንበኞቻችን በአሁኑ ወቅት እየጎበኙት ይገኛሉ፡፡ ሾውሩማችንን መጎብኘትና እቃዎችን ለመግዛት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚውስደው ...
Read More →

Ethiopian Best Avocado Exporter

We produce fresh avocado, branded as ATICADO Fresh with high quality! ATICADO FRESH, produced by Aticom Investment Group in Ethiopia, offers the finest quality, fresh ...
Read More →

Aticom Investment Group Explained

ATICOM INVESTMENT GROUP News ATICOM Investment Group is one of the diversified business entities in Ethiopia; mainly engaged in the areas of General Trading, Manufacturing, ...
Read More →

Best Ethiopian Coffee Exporter

Aticom Investment Group is proud to produce and export premium Ethiopian coffee, renowned for its exceptional flavor and rich heritage. Sourced from the highlands of ...
Read More →
Scroll to Top