Corporate Social Responsibility (CSR) We Are Active At... Our organization, Aticom Investment Group, as one of the Corporate Social Responsibility projects undertaken in the 2017 budget year, has carried out this same task by renovating houses for underprivileged residents in Akaki Qaliti Subdistrict 10.ድርጅታችን አቲኮም ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017 በጀት ዓ.ም ከተያዙ እቅድ የኮርፖሬት ሶሻል ሪስቦንስቢሊቲ አንዱ በመሆኑ ይህንኑ ተግባር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ለሚገኙ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የቤት እድሳት አድርጓል ፡፡