ሾው ሩሙ በውስጡ የተለያዩ የባኞ ቤት እቃዎች የሚገኙ ሲሆን ደንበኞቻችን በአሁኑ ወቅት እየጎበኙት ይገኛሉ፡፡
ሾውሩማችንን መጎብኘትና እቃዎችን ለመግዛት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚውስደው መንገድ ላይ ኢንሳ ፊት ለፊት ይገኛል፡፡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ በግቢያችን የምታገኙ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-65-11-12-13 እና 09-10-67-68-35 ይደውሉ፡፡


Leave a Comment