የድርጅታችን እህት ኩባንያ የሆነው ፒስላንዶ ሪልእስቴት አስመረቀ፡፡ Leave a Comment / Real estate / By aticomgroup ፒስ ላንዶ ሪል እስቴት ለደንበኞች ቃል በገባው መሰረት 28 ባለሶስት እና ባለ ሁለት መኝታ ቤቶችን ያለምንም ቅድሚያ ክፍያ ቤቶችን እና 22 የሚሆኑ ሱቆችን በጥቅሉ 50 የሚሆኑ ቤቶችንና ሱቆችን ለደንበኞች አስረክቧል፡፡